ሌሎች ጠቃሚ ጽሑፎች
የሳንታ ክላራ ካውንቲ የስደተኞች ጉዳይ ሕዝብ ግንኙነት ችግሮችን፣ ፍላጎቶችን እና የስደተኞች አስተዋፅኦ ከፍ የማድረግ ሥራዎችን በማከናወንና በመፍታት የስደተኞች መዋሃድ እና የእኔነት ስሜት ለማሳደግ የተቀረጸ የካውንቲው ፕሮግራም ነው፡፡ www.sccoir.org
Immigrantinfo.org የሳንታ ክላራ ካውንቲ ስደተኞች የሚፈልጓቸው ዜናዎች፣ ክፍሎች፣ አገልግሎቶች እና የማሕበረሰብ ዝግጅቶችን በማስፋፋት ግንኙነተን የሚያሳልጥ ድጋፍ ማድረጊያ ድረ-ገጽ ነው፡፡ immigrantinfo.org
የስደተኞች ሕግ አገልግሎት ማእከል (ILRC) ታማኝ የሕግ ተወካይ ማግኘትና ከአጭበርባሪዎች መጠበቅ በተመለከተ ምክሮችን ይለግሳል፡፡ ስደተኞች የሕግ አገልግሎት ማግኘት ሲፈልጉ እራሳቸውን ከአጭበርባሪዎች እንዴት መጠበቅ ይችላሉ [PDF]
ብሔራዊ የስደተኞች ሕግ ማእከል (NILC) ስደተኞች ላይ ተጽእኖ ያላቸው ቁልፍ ጉዳዮችን በተመለከተ በባለሙያዎች የተዘጋጁ መመርያዎች፣ መረጃ ሰጪ ጽሑፎች እና የፖሊሲ ማብራሪያዎችን ጨምሮ አስተማማኝ መረጃ ያቀርባል፡፡ www.nilc.org
እባክዎን ልብ ይበሉ፡- ይህ ድረ-ገፅ የሕግ ምክር ለመስጠት ያለመ ወይም የሚሰጥ አይደለም፡፡ የሕግ ምክር ከፈለጉ እባክዎ ጠበቃ ያነጋግሩ፡፡ ሳንታ ክላራ ካውንቲ በዚህ ድረ-ገፅ አማካኝነት ለሚገኝ የሦስተኛ ወገን ፅሑፍ ኃላፊነት አይወስድም፡፡